| የሶማሊያ ዓማጺያን ኤልቤርዴን ተቆጣጠሩ |
|
|
|
| Written by solomon | |||
| Sunday, 09 May 2010 16:10 | |||
|
የሶማሊያው እሥላማዊ ዓማጺ ቡድን አል-ሻባብ በኢትዮጵያ ድንበር አኳያ የምትገኝ አውራጃን መያዙን አስታወቀ። የአል-ሻባብ ጦር አዛዥ ሼይክ-ሃሣን-ታኮው ለሮይተርስ ዜና አገልግሎት እንደገለጹት ተዋጊዎቻቸው የጠላትን የጦር ሰፈር በመደምሰስና ሃይሉን ከስፍራው በማባረር አውራጃዋን በቁጥጥር ስር አውለዋል።
|
|||
| Last Updated on Sunday, 09 May 2010 17:54 |
Add your comment
ADD
Comments, category: "amharic"
- የአዲስ ነገር ጋዜጣ አዘጋጆች ሕትመቱን አቋርጠው ተሰወሩ (4)
- እኛ ካላሸነፍን ምርጫው መጭበርበሩ ይታወቃል ሲሉ የአንድነት አመራሮች አስታወቁ (2)
- አቶ ስዬ አብርሃ መንታ መንገድ ላይ መቆማቸው ታወቀ (1)
- ከአፄው ስርዓት ጋር የሚመሳሰል የምርጫ ቅስቀሳ በተምቤን ተጀመረ (1)
- ኢትዮጵያ ግብረ-ሰዶም ባለመፍቀዷና ግልገል ጊቤን በማልማቷ ሁማን ራይትስ ዎች ከሰሰ፤ አቶ ገብሩ አስራትና አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በምንጭነት ተጠቅሰዋል (1)
- የኢ/ጉ/ገ/ ባለሥልጣን 6 ህገ ወጥ ነጋዴዎች ወደ ህግ ማቅረቡን አስታወቀ (1)











