RedBlueDark SmallMediumLarge NarrowWideFluid
ሩሢያ ሂትለርን ድል የተመታበት 65ኛ ዓመት PDF Print E-mail
Written by solomon   
Sunday, 09 May 2010 16:09

ሩሢያ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት በናዚው አዶልፍ ሂትለር ላይ ድል የተቀዳጀችበትን 65 ዓመት በሞስኮ ቀይ አደባባይ በተካሄደ የደመቀ ወታደራዊ ሰልፍ አከበረች።

 

ከአሥር ሺህ የሚበልጡ ወታደሮች በተሳተፉበት የድል ሰልፍ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ የፖላንድ፣ የፈረንሣይ፣ የብሪታኒያና የአሜሪካ ሠራዊት ባልደረቦችም ተካፍለዋል። ሰልፉ ከዚሁ ሌላ 120  በሚበልጡ የጦር አውሮፕላኖች፣ ሄሊኮፕተሮች፣ ታንኮችና ታሪካዊ የጦር መሣሪያዎች የታጀበ ነበር። በሩሢያው ፕሬዚደንት በዲሚትሪይ ሜድቬቭ ግብዣ በቀዩ አደባባይ ስነ-ስርዓት ላይ ከተገኙት የመንግሥታት መሪዎች መካከል የጀርመኗ ቻንስለር አንጌላ ሜርክልም አንዷ ናቸው። አንጌላ ሜርክል ግብዣውን ሩሢያና ጀርመን ከታሪክ ተምረው በሰላምና በወዳጅነት መኖር መቻላቸውን የሚያመለክት ነው ብለዋል።

 

Add your comment

Your name:
Subject:
Comment: